Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የባንዳ ዝምታ!

Post by Horus » 23 Nov 2021, 23:38

የ ER የትግሬ ባንዳ ቲፎዞዎች ሰልፊ ፎቶና እዚ ከተማ ገባን፣ እዚያ መንደር ደረስን እያሉ ፎትትራሽ ማድረጉን እርግፍ አድርገው የዘፈን ቪዲዮ ወደ መለጠፍ ተሸጋገሩ ጦር አበጋዝ አቢይ አህመድ በዘመተ አንድ ቀን ማለት ነው! ይህ ጉዳይ መቀሌ ሲደርስ ምን እንደ ሚሉ መገመት ይቻላል! ቡራዩና ኮልፌ ገባን የሚል ፎቶሾፕ እንደ ሚለጥፉ ይታመናል :lol: :lol: :lol:





Last edited by Horus on 24 Nov 2021, 01:53, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17909
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የባንዳ ዝምታ!

Post by Selam/ » 24 Nov 2021, 01:02

Kichamo mujahideen Yaballo buchillo - François Soudan is a random French journalist know for fabricating stuff. He is as liar and manipulator as you are. He made up similar fake stories on Gaddafi & Kagame. Now get back to your gloomy cocoon.
yaballo wrote:
24 Nov 2021, 00:05

Horus
Senior Member+
Posts: 42839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የባንዳ ዝምታ!

Post by Horus » 24 Nov 2021, 01:37

ያቤሎ የምትባል አገር ከጂ ባተሌ ዘመዶቼ ሲተርቱ በህወቱ እያለ ሞትን ማሸነፍ ያቃተው፣ ሞቼ እነሳለሁ ብሎ ያልማል ይላሉ ! አንተ ኢትዮጵያን ሙሉ ይዘህ ከስንዴ ልመና ያልወጣህ ዛሬ ሊጥ በመስረቅ አዲሳባ ልትመለስ ትቃዣለህ! እኔ ሆረስ ድፍን 10 አመት ነገርኩኮ የት ጀምረህ ምን ላይ እንደ ምታበቃ !! ደግሜ ልተንብይልህ ! ያንተ የባንዳ መከራ ገና መጀመሩ ነው!! ገና የሰረቅከውን ሁሉ ትተፋለን ። ገና ልመና በህግ ይታገድብሃል !!

ባንዳ የድሮን እራት !!

Post Reply