- ሀብታሙ አያሌው የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ጦር መሣሪያ ታጥቃ መገኘቷ አዲስ ዐይደለም፣ ቤ/ክርስቲያኒቱንም የሚመራት ከመንግስት የሚመደብ ሥ/አስኪያጅ ነው በማለት አጋለጠ፡፡
- እኛም እኮ ስንል የኖርነው ይህንኑ ነው፡፡ የአማራ ኦርቶዶክስ የሚንሊክና ርዥራዦቹ የፓለቲካ ተቋም እንጂ የሀይማኖት ትጋቷ ምንም ነው፡፡ ለዚያም ከደብተራ ሰይጣናዊ ሥራ የተሸበበች፡፡
- በቀቀኖቹ ቤ/ክርስቲያኒቱ ትጥቅ መታጠቁዋ ሊገርማችሁ አይገባም እያሉን ነው፡፡