Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አሻንጉሊት፣ ወደ ፊት ትልቅ ታርክ ይወጠዋል።

Post by DefendTheTruth » 17 Nov 2021, 15:53

የአሜርካን አሻንጉሊት ለልጅ መጫወቻ እንጂ እንደ መንግስት ለመቀበል ዝግጁ አይደለንም ተባለ፣

ኢትዮጵያ ላይ ለመጫን አታስቡት ብሎዋል።

ይሰማል፣ እዚያ ማዶ?