Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ የቅኝ ግዛት ት/ቤቶችን 1 ሳምንት ሰጣቸው! ልክ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ !!!

Post by Horus » 17 Nov 2021, 03:27

ልብ በሉ 30 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህጻናትና ወጣት በየቀኑ ት/ ቤት ይሄዳል ! አላንዳች ኮሽታ ማትሪክ ፈተና ተሰጠ ! 91 እስከ 94% ትምህርት በትትክል እየሄደ ነው ! ከትግሬና ጥቂት ትግሬ ሽፍታ ከገባባቸው መንደሮች ሌላ ..

ያሜሪካና ባንዳዎች ቡድን ከ20 በላይ አለም አቀፍ ት/ቤት ተበለው የቅኝ ገዦች መሞላቀቂያ ወያኔ አዲስ አበባ ስለከበበ ትምህርት አንሰጥም ብለው ተማሪ ወደ ቤት ሰደዱ ። ጀግናው አዲሱ ሚኒስትር በአንድ ሳምንት ውስጥ ት/ ቤቶቹን መልሰው ካልከፈቱ መንግስት በኢትዮጵያ የማስተማር ፈቃዳቸውን እንደ ሚሰርዝ ብርሃኑ ነጋ አሳወቀን !!!


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ የቅኝ ግዛት ት/ቤቶችን 1 ሳምንት ሰጣቸው! ልክ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ !!!

Post by Guest1 » 17 Nov 2021, 05:51

የኢትዮ ቲቪዎችን ማየት ነው ያስጠላኛል።
አቅራቢ ሴቶቹ 99% ቀይ የሆኑበት ምክንያት ብስጭት ለቆብኛል።
ቀይ ሴቶች ብቻ ናቸው አዋቂዎቹ? ወይስ አሸንጉሊት ናቸው? :oops: :oops:
ጠይሟ ሴትስ? ገረድ ናት? ለቲቪ አትገባም? :oops: :oops: :oops:
ምድረ ድቃ_! fill in the blank!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ የቅኝ ግዛት ት/ቤቶችን 1 ሳምንት ሰጣቸው! ልክ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ !!!

Post by kibramlak » 17 Nov 2021, 06:24

Good message. But someone should tell him not to mix English in such a mass media as everyone doesn't hunderstand those English terms. A single word can kill the message of the whole paragraph

Post Reply