Re: ******TDF’s SNIPER SQUAD**** “We Shoot to kill” —(video)
Damn! These are the people behind koreettaaa!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10187
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ******TDF’s SNIPER SQUAD**** “We Shoot to kill” —(video)
ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር አጣላሀን።
ከኤርትራውያን ጎረቤቶቻችን ጋርም አጣላሀን።
ፈረንጆች ጌቶችህን ለማስደሰት ስትልም ኡኛ ተጋሩ አገር አልባና ጎረቤት አልባ አድርገህ አስቀረከን።
ኡናታችን ትግራይም ያለ ወጣት ያለ ህፃናት አስቀረሀት።
የራስህን ህዝብ ራስህ በሎከስከው ጦርነት ማስጨረስ ጀግንነት ከሆነ ሂትለርም ጀግና ነበር በሉ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ከኤርትራውያን ጎረቤቶቻችን ጋርም አጣላሀን።
ፈረንጆች ጌቶችህን ለማስደሰት ስትልም ኡኛ ተጋሩ አገር አልባና ጎረቤት አልባ አድርገህ አስቀረከን።
ኡናታችን ትግራይም ያለ ወጣት ያለ ህፃናት አስቀረሀት።
የራስህን ህዝብ ራስህ በሎከስከው ጦርነት ማስጨረስ ጀግንነት ከሆነ ሂትለርም ጀግና ነበር በሉ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ