Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አብይ ከኦነሠ ጋር እደራደራለሁ ለማለት 50 ኪሜ ቀርቶታል ተባለ፡፡ ይህ የተወሰደው አንድ የሀሻ በቀቀን በ 360 ላይ ከተናገረው አባባል ውስጥ ነው፡፡

Post by AbebeB » 15 Nov 2021, 14:10

  • አብይ ከኦነሠ ጋር እደራደራለሁ ለማለት 50 ኪሜ ቀርቶታል ተባለ፡፡ ይህ የተወሰደው አንድ የሀሻ በቀቀን በ 360 ላይ ከተናገረው አባባል ውስጥ ነው፡፡
  • ሀብታሙ ኤየሉ ባለው መሠረት ከሆነ ኦነሠ ሰንበቴ ስለገባና ሸዋ ሮቢት ሊደርስ 50 ኪሜ ስለቀረው፣ የበቀቀኑ ወሬ ልክ ከሆነ አብይ ልደራደር ድምጡን ከሰሞኑ ያሰማናል ማለት ነው፡፡


Post Reply