በድምጽ ቆጠራው ስህተት ተፈጽሟል የሚል ኣካል ካለ፡ ባስቸኳይ እንዲያመለክት እናሳስባለን።
የአማራ ህዝብ ተጠየቀ እንዲህ መለሰ፦
አማርያ =1 %
ኣማጵያ = 4 %
ኢትዮጵያ = 95 %
የኦሮሞ ህዝብ ተጠየቀ እንዲህም መለሰ፦
ኢትዮጵያ = 25 %
ኦሮምያ = 25 %
ኦሮጵያ = 49 %
በቅጡ ያልተደመጠ ድምጽ = 1%
ሱማሌ ክልል ህዝብ ተጠየቀ
ሱማሌያ = 3 %
ኢትዮጵያ = 97 %
ከብሄር ብሄረሰቦች የ“ወዘተ” ብሄር ህዝብ ተጠየቀ፡ እንዲህም መለሰ፦
ወዘተያ (ብሄርያ) = 15 %
ኢትዮጵያ = 75 %
የትግራይ ህዝብ ተጠየቀ ትግራይ ወይ (ጦቢያ)ኢትዮጵያ በማለትም እንዲህ መለሰ፦
ኢትዮጵያ = 5 %
ትግራይ = 45 %
ጦግራይ = 50 %
ዓፋር ህዝብ ተጠየቀ እንዲህም መለሰ፦
ዓፋርያ = 1 %
ዓፋጵያ = 1 %
ኢትዮጵያ = 98 %
የጦብያ ህዝብን የድምጽ ቆጠራ በዚህ ቋጭተን ወደ ኤርትራ ህዝብ የድምጽ ቆጠራ ስናቀና፡
የኤርትራ ህዝብም በበኩሉ ተጠየቀ፡ በማያሻማና በማያወላዳ መልኩ እንዲህ ደገመ፦
ኢትዮጵያ = 0.01 %
ኤርጵያ = 0.01 %
ኤርዳን = 0.01 %
ኤርትራ = 99.97 %
በምናባዊው የ“ሪፈረንደም” ውጤት ተዝናንተን እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን!