የሙርኮኛ መዓት: የሙት መዓት : አጋመ ተፈጀ
አሁን የሚጠበቀው አጠናክሮ ቀጥሎ ወደ ማጥቃት መሄድ ነው:: ያልታጠቀውን ማስታጠቅ : ተጨማሪ ኃይልም መጨመር ያስፈልጋል:
ስህተት መስራት አያስፈልግም:: ወያኔ ሙሉ አቅሙ እየተዳከመ ነው::
መከላከያውም በጣም ንቁ ሆኖ ሊሰራ ይገባዋል::
ወደ አፋር እየሄደ ያለን ታጣቂ አየር ኃይል እንዲመታ እየተጠየቀ ነው:: አራት ታንክ እያመራ እንደሆነ ነው::