Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወርሃ ህዳር ወያኔ እጅግ ይፈራታል። የዘንድሮው ህዳር ወር የመጨረሻዋ ወያኔ የሞት ካርዱን የተቆረጠባት ናት።

Post by Abere » 12 Nov 2021, 10:13

ወርሃ ህዳር ወያኔ እጅግ ይፈራታል። የዘንድሮው ህዳር ወር የመጨረሻዋ ወያኔ የሞት ካርዱን የተቆረጠባት ናት። እንደት ነው ነግሩ አሜሪካን ይችን ጭንቅ ቀን ለማሳለፍ መተት አዚም ነገር እየተበተበች ነው ይባላል። በሌላ በኩል ደግሞ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ሱባዔ ገብተው የCNN ቻናል ፆም ገብተዋል እንዳውም CNNን ከቴሊቭዥን ጣቢያቸው ላይ ሰርዘዋል ይባላል። ለምሳሌ አቶ አበበ በለው ደውሎ እንድ ሰረዝለት አድርጓል።እንደዚህ ዓይነቱ እርምጃ ለCNN ኪስ የሚቆነጥጥ ብቻ ሳይሆን ዓለም ዓቀፍ ክብር ዝቅ ያደርጋል:: ወያኔ ትንሽ ነው ከትንሽ ጋር አትዋሉ አንሶ ያሳንሳችኋል። ለማንኛውም ከላይ ከፈጣሪ የመጣን ጥሪ ማንም ምድራዊ ኀይል አያስቀረውም። ይች ህዳር ወር የወያኔ የሞት ወር ናት። The sad reality however is the TPLF's teenage soldiers dying in Wollo while begging for food and water. The Tigray people has to wake up listening to people like Hermela Aregawi.