Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 11 Nov 2021, 16:45
"ደሴ እና ኮምቦልቻ አሁንም በኢትዮጵያ መከላከያ እና ኮማንዶዎች ቁጥጥር ስር ናቸው" የኢሳት ጋዚጠኛ መሳይ መኮነን!
አቤት ውሸት!! የኢሳት ጋዚጠኞች ግን እንዴት ብለው የኢትዮጵያን ህዝብ ቢንቁት ነው ደሴ እና ኮምቦልቻ በወያኔ ቁጥጥር ስር ወድቀው 11 ቀናት ቢያሳልፉም አሁንም በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና ኮማንዶዎች ቁጥጥር ናቸው ሚሉት? ይህን ያልህ ውሸት ለምን?? የኢሳት ጋዚጠኛ መሳይ መኮነን ይህን የተናገረው ዛሬ Nov 11 2021 በነበረው የዕለታዊ ፕሮግራም ላይ ሲሆን ደሴ እና ኮምቦልቻ በወያኔ ቁጥጥር ስር የወደቁት ደግሞ ከዛሬ 11 ቀናት በፊት October 30 2021 ነው፡፡
Please wait, video is loading...
-
tolcha
- Member
- Posts: 3585
- Joined: 27 Feb 2013, 16:51
Post
by tolcha » 11 Nov 2021, 20:07
I thought you are too, a liar! All of your ancestors, even your genes!!!