Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

震惊: የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከመቄዶንያ ምልመላ ጀመረ

Post by Thomas H » 11 Nov 2021, 08:09

የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ :: እስኪ አሁን ምን አለ እነዚህን እንኳን ቢተዋቸው

ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የቀረበ ጥሪ:
የጥሪ ማስታወቂያው ሙሉ ዝርዝር ቀጥሎ ቀርቧል፡-

ሀገርን የማፍረስ ሴራን በማክሸፍ ሀገርን የማዳን ዘመቻ ላይ ባላቸው እውቀት ልምድ እና አቅም ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ ይህ አፍራሽ ኃይል እስኪደመሰስ ድረስ የበኩላቸውን ድርሻ ለመወጣት ባላቸው ተነሳሽነት ከሀገር መከላከያ ጎን በመቆም አቅማቸውና እውቀታቸው የፈቀደውን አስተዋጽኦ ለማበርከት ጥያቄ አቅርበዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ይህንን ተልዕኮ መወጣት የሚያስችል ማንኛውንም ዓይነት አካላዊ ሁኔታ ፣ የጤና ፣ እና የሥነ-አዕምሮ ዝግጁነት ፣ ያላቸውን ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት ለሚያሟሉ የወጣ መስፈርት፡፡
1. አጠቃላይ መስፈርቶች
1.1. የኢፊዴሪ ሕገ - መንግሥትን የተቀበሉ ፣
1.2. በሕዝቦች ሉዓላዊነትና አንድነት የሚያምኑ እና በፅናት ለማገልገል ሙሉ ፍቃደኝነት ያላቸው፣
1.3. ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅቶች ወገናዊነት ነፃ የሆኑ፣
1.4. በወንጀል ይሁን በፍታብሄር ከአንድ ጊዜ በላይ ያልተከሰሱ፣
1.5. መከላከያ የሚያሰማራቸው የጦር ክፍሎች ሁሉ ተዘዋውረው ለመሥራት ሙሉ ፍቃደኛ የሆኑ ፣
1.6.ዕድሜ ከ 95 ዓመት ያልበለጠ
1.7. የጤንነት ሁኔታን በተመለከተ
በጣም ከፍተኛ የጤና ችግር የሌለባቸው
ከፍተኛ የሚጥል በሽታ የሌለባቸው(በቀን ከ 10 ጊዜ በላይ ራሳቸውን ስተው የማይወድቁ)
ለእንቅስቃሴ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ አካላዊ ችግር የሌለባቸው



Source: https://www.facebook.com/fdredefense.official