Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23859
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

አይደለም አዲስ አበባ ወደ መቀሌ መመለስ የማትችል ወያኔ

Post by Fed_Up » 08 Nov 2021, 22:20

ወያኔ የቀረው በእንቡርችሄዶ ላለመሞት መለመን ብቻ ነው::

የመጨረሻ እትንፋሱ ብቻ እንደቀረ የሚታወቀው እንደ ሁሌው አሜሪካ መንቀልቀል ስትጀምር ነው:: ቢያሸንፋ ኑሮማ አሜሪካ በስብሰባ ላይ ስብስባ.. በማስፈራሪያ ላይ ማስፈራሪያ... በዛቻ ላይ ዛቻ.... ባላደረገች ነበር ::

ደብሪቱ እና ቮድካቸው ደግሞ ቅድመ ሁኔታዎችን እንደ ትኩስ ድንች ጥለው .. አፍሪካ አንድነት ድርጂት አያደራድርንም እምቢየው እንዳላለች ዛሬ ...በእምቡሩች አስታርቁኝ ትላለች :P

ወያኔ ኢትዮጵያውያንን ማጨናበት ትችላላችሁ እኞች ሻቦች ግን ሸንፍላታችሁን ቆጥረን ውስጠ ጉዳችሁን አበጥረን ስለምናውቅ አትሞክሩትም ... የሸኔ ወሸላ ስር መደበቅ ብቻ ሆኗል ተስፋችሁ::

ጌቶቻችሁ እንደሚሉት "የጨነቀው እርጉዝ ያአገባል" :lol: :P