Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Leaving Ethiopia (For Now)

Post by Assegid S. » 08 Nov 2021, 14:44

ሳስበው፦ ህወሃት ጀሌዋን ሁሉ ሙትና ቁስለኛ አድርጋ ኣንድ ሚሳይል ብቻ ይዞ ወደ ኣዲስ ኣበባ ክልል መጠጋት ለድል የሚያበቃት ጥንካሬ አድርጋ የወሰደችው ይመስለኛል። በዚህ ርቀት (range) ውስጥ ስትሆንም፥ እንደምንም ተፍጨርጭራ ኣንድ ሚሳይል በኣዲስ ኣበባ ምናልባትም በኣየር ማረፊያው አካባቢ በመጣል "ምንም አይነት የኣየር እንቅስቃሴ እንዳይደረግ፤ በረራዎች በሙሉ በኣደጋ ክልል ውስጥ ናቸው" ብላ ፉፋዋን በመንፋት መንግስትን ለድርድር ማስገደድ ከነጭ ጌቶቿ ጋር መክራ እርዳታ የተቀበለችበት ስልት (ሴራ) ይመስለኛል። መንግስት በኣስቸኳይ ይህን ሽፍታ አይደለም ሽታውን ሳይቀር አሁን ካለበት አካባቢ ብቻ ሳይሆን ከአጠቃላይ የሀገሪቱ ምድር ማጥፋት አለበት። ለዛም ይሆናል ጋላቢዎቿ እንዲህ ገና ምንም ባልተፈጠረበት ጓዛቸውን ጠቅልለው የሚሸሹት። መሸሻቸው አያስከፋም ተመልሰው ባይመጡ ደግሞ ለዛች ሀገር ምንኛ መልካም ይሆን ነበር? የእነዚህ መርዛሞች ሀገር ለቆ መውጣት፥ ከነቀርሳ እንደመዳን የሚቆጠር ፀጋ ነው። የእርዳታ ዱቄት ጆንያ፦ ተረጂው ተሸክሞ ጓዳው የሚያስገባው የረጂው ዙፋን ነው።

Post Reply