Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

አሸባሪው ጁንታ ከግብፅና እንግሊዝና አሜሪካ ሳተላይቶች የሰራዊታችንን እንቅስቃሴ መረጃ እየተመገበ የመሹለኪያ አማራጮች እያገኘ እንደሆነ በመግለጽ ላይ ይገኛል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 06 Nov 2021, 11:34

Natnael Mekonnen
37m ·
#Ethiopia : አሸባሪው ጁንታ ከግብፅ ፣ እንግሊዝና አሜሪካ ሳተላይቶች የሰራዊታችንን እንቅስቃሴ መረጃ እየተመገበ የመሹለኪያ አማራጮች እያገኘ እንደሆነ በመግለጽ ላይ ይገኛል፣ የምእራብ ሚዲያዎች ዋሽንግተን ውስጥ በማደጎ ቀለብ የሚሰፈርላቸው ድኩማኖች ተሰብስበው መሰረትን ያሉትን ጥምረት በቀጥታ ይዘግባሉ፣ በሌላ ጎኑ ደግሞ አዲስ አበባ እንደተከበበች በማስመሰል ከጉዳዩ የማይገናኝ ምስል ጭምር እየተጠቀሙ የሀሰት ዜና ዘመቻ ተያይዘዋል አንዳንድ ኢምባሲዎችና ሀገሮቻቸው ሰዎቻቸው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ፣ ዜጎቻቸውም ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመጡ በመስበክ ላይ ናቸው። አንዳንዶች የአለምአቀፍ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ማስተባበር ላይ ይገኛሉ። አንዳንድ ወዳጅ ሀገሮችም ሴራውን አውቀው ከኛው ጋር እየተጉ ነው። ዋናው ጉዳይ በራሳችን