Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አሜሪካ < ወያኔን ከደሴ እና ኮምቦልቻ ውጣ የሚል ትዕዛዝ ሰጠች > የሚለው ግንዛቤው ይስተካከል። እርሱም ወያኔ ስለተሸነፈ እና ስለተደመሰሰ ብቻ ነው። የሌለው ምክንያት ለወያኔ አትስጡ።

Post by Abere » 05 Nov 2021, 16:22

አሜሪካ < ወያኔን ከደሴ እና ኮምቦልቻ ውጣ የሚል ትዕዛዝ ሰጠች > የሚለው ግንዛቤው ይስተካከል። እርሱም ወያኔ ስለተሸነፈ እና ስለተደመሰሰ ብቻ ነው። አግባብነት የሌለው ምክንያት ለወያኔ አትስጡ።ወያኔ ሲያሸንፍ ብታይማ ማር ሽጦ ምን ይበሉ ነው። ደግሞ አንቂ ነኝ ባዮች የፌደራሊስት ምናምን ቅራቅንቦ በ9 ዘወጌዎች ተመሰረተ ትላላችሁ። ምን አዲስ ነገር አለና ነው 30ዓመታት የጎሳ ተቧዳኝ ቡድን ግርግር እኮ ነው። መራራ ጉዲና ስታስታውሱ ዕድሜ ልካችሁን የጎሳ ትርምስ ድቅን አይልባችሁም? ወገኖቸ እየሞትን ያለነው ግራ ቀኙ በጎሳ በሽታ ነው። እና እነኝህ የጎሳ ቁሞ አልቃሾችን አታዳምጧቸው። Only retarded group of people buys into this level of retarded. One thing we should underline is no group or political party we know in Ethiopia is fighting or coming for the good of the people. Everyone uses cheap tricks to get power and wealth, this has been the end goal. How the hell is tribal stuff changes individual citizens life for better. It has been nightmare and will remain so. The result, check out what happened to TPLF pioneers last year November, alas the poor ones too have been caught in the trap.