Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^ኣሸባሪ-ጁንታው ተጨንቋል!!!ለመፈርጠጥ እየተዘጋጀ ነው!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 05 Nov 2021, 10:14

Natnael Mekonnen
18m ·
ጁንታው ተጨንቋል......ለመፈርጠጥ እየተዘጋጀ ነው
#Ethiopia : ጁንታው ዛሬ በጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ ከሚሴ ላይ ያልጠበቅው ገጥሞታል። ወጣቱ ተደራጅቶ ህወሃትና ሸኔን ለመታገል ወደ ጫቃ መግባቱን ይሰማል። በዚህ ሀኔታ ውስጥ እያለ ደግሞ ይሄንን ሽብርተኛና ሰውበላውን ቡድን አሜሪካ በሁለት ቀናት ውስጥ ከአማራ እና አፋር ካልወጣህ መንግስትን በጦር መሳሪያ ጭምር በማገዝ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንድትደመሰስ ድጋፍ አደርጋለሁ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ በፊልትማን በኩል ተሰጥቷል።
ሲጀመርም የፊልትማን አዲስ አበባ መግባት ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው ውጭ ሃገር የሚገኝ አንድ የሽብርተኛው ህወሃት አመራር በሚስጥር ጉዳዩን ሹክ ማለቱን ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በኩል የኢትዮጵያን ጉዳይ በቅርበት እንዲከታተሉ የተመደቡት ፊልትማን ወደ አዲስ አበባ ከመምጣታቸው በፊት አሜሪካ በኢትዮጵያ ዳግም የመለስ ዜናዊ መንግስት እንዲመሰረት እንደማትፈቀድ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ የአፋሩ እርምጃም ጠላትን ያሰደገጠ ሲሆን ከከሚሴ ወጣ ብሎ በአየር የተወሰደው ድብደባ ጁንታው ያልጠበቀውን ኪሳራ እንዲያስተናግድ አደርጓታል።
እናም የሽብርተኛው ህወሓት አፈ ቀላጤ ጌታቸው ረዳ ጥዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ምላሱ የማታው አጎበርም አለበት መሰለኝ በቃ ይሄ ነገር አረቄም ለመጠጣት ጊዜ እያሳጣን ነው ስለዚህ ወሎን ለቀን ብንወጣ ሳይሻለን አይቀረም ሲል በቲውተር ገፁ ይፋ አደረገ። ጌች 12:15 ላይ ጁንታው ታክቲካዊ ማፈግፈግ በማድረግ ከዴሴ እና ኮምቦልቻ ሊወጣ ነው ሲልም አበሰረ። በጥቂት ደቂቃዎች የቡድኑ ወታደራዊ አመራር ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ ደውሎ ስማ የማታው ነገር አደርብህ እንዴ አሁኑን በፍጥነት ፖስት ያደረከውን አጥፋው እኛ በዝግ ያወራነውን አንተ አደባባይ ላይ ታወጣለህ ሲለው ደንግጦ በትንሽ ደቂቃ ውስጥ አጠፋው። ያዝ እንግዲህ ጀግናው ሰራዊታችን የአማራ እና የክልሉ ልዩ ሀይሎችና ታጣቂዎች እንዲሁም ፋኖዎች በተናበበና በተቀናጀ መልኩ የጀመራችሁትን ከፍተኛ የማጥቃት በትራቹህን ለሽሽት የተዘጋጀውን ጠላት ድባቅ እየመታቹ ለወሬ ነጋሪ እንዳይቀር አድርጉልና።