አጋሜዎች ልፍለፋ ስለ ጦርነት እና በአጥንቷ ብቻ የቀረችውን ወያኔ ለምናቅ እንደኞቹ አይነት ዜማ ሲሆን ለማያውቁት ግን መደናገር ሊኖር ይችላል::
አጋሜዎች አይደለም አዲስ አበባ ወሎ ላይ መቆየታችሁ ዋስትና ዜሮ ነው:: ይልቅስ የተዝረከረከው ትህነግ ለመሞት ወይም ደግሞ እጂ ለመስጠት ተዘጋጂ:: መቀሌ እንደ በርገር ለመገመጥ ተዘጋጂታለች::
እንደ እኔ አስተያየት ትህነግ ፈፅሞ ከጨዋታ ውጭ ለመሆን የ2 ሳምንት እድሜ ብቻ ነው ያአለው:: የ30 አመት ዝግጂታቸው ከወሎ ሊያሳልፋቸው አልቻለመ:: mark my wirds
Re: አጋሜዎች- በማጨናበር እና በአሜርካ እገዛ ቢሆን ኑሮ የሰሪያው አልኣሳድ የመጨረሻ ሳቁን ባሳቀ ነበር
የሚሞት ሰው ምላስ ያበዛል ይባላል። ወያኔ የቀብር ስነ-ሥርዓቱ ወሎ ላይ እየተፈፀመ ነው። ምላሱ ግን አድስ አበባ ነው- የማጭበርበር ስልት መሆኑ ነው።