Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: በዛ ጨለማ ዘመን፣ ጃፓን አሜሪካውያን ላይ የደረሰውን ካካ፣ በዚህ ዘመን ሊተገብሩ ያሰቡ ካካ ጭንቅላቶች፣ በኢትዮጵያ ምድር ብቅ ብቅ ብለዋል . . .

Post by TGAA » 02 Nov 2021, 21:24

ለዘረኛ የወያኔ ቡችሎች የጃፓን ዝባዝንኬ አያስፈልግም የሚያስፈልገው ህግን ማስከበር ብቻ ነው ፤ ህዝቡ ያውቃቸዋል በስራቸው በዘራቸው ሳይሆን ፤ ከወያኔ ጋር መጥተው የበቀሉ አረሞች ናቸው ፤ አደጋ እንዳያደርሱ መከታተል ፤ ከባንክ ያለአግባብ ወስደው ያለምለሱትን ንብረት ፍርድ ቤት ወስዶ መረከብ ፤ መንግስት ተከታትሎ ወንጀለኞች መሆናቸውን ካረጋገጠ ከፍርድቤት ፍቃድ አውጥቶ መፈተሽ ፤ ይቻላል ፤ የጃፓን ካካ ታደርጉ የነበራችሁት ወያኔዎች እራሳችሁ ናችሁ ፤ ከናንተ በስተቀር ሌላው በየእስርቤቱ የሚታጨቅበት ፤ እሩቅ እኮ አይድለም ሶስት አመት በፈት ።


Post Reply