Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

የአፋር ጀግኖች ቡርቃ ላይ እየተፋለሙ ነው:ሚሌን ለመያዝ እየሄደ ያለውን የህወሓት ወራሪ ኃይል ቡርቃ ላይ የአፋር ጀግኖች ገጥመውታል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 02 Nov 2021, 09:07

Natnael Mekonnen
25m ·
የአፋር ጀግኖች ቡርቃ ላይ እየተፋለሙ ነው!
#Ethiopia : ሚሌን ለመያዝ እየሄደ ያለውን የህወሓት ወራሪ ኃይል ቡርቃ ላይ የአፋር ጀግኖች ገጥመውታል። የአፋር ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ነው።