Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ፌቡ አገኘሁ ብሎ: ንፁሃንን ከሚያስጠቁ ቅስቀሳዎች መቆጠብ ያስፈልጋል:: አሁን 1941 ወይም 1994 አይደለም:: የወንጀልህን ማስረጃ ራስህ ነው ለዓለሙ የምታቀርበው:: ምክር ነው...

Post by sarcasm » 01 Nov 2021, 08:39

ደሴን ከተቆጣጠርክ ኮምቦልቻ ላይ ተንሸራተህ ሁሉ መግባት አይከብድም:: አሁን ላይ ኮምቦልሻ በቲዲኤፍ ቁጥጥር ስር እንደገባች ሪፖርቶች እየወጡ ነው። የነገሮች ለውጥ እየፈጠነ ነው::በዚህ ወቅት ፌቡ አገኘሁ ብሎ የፋሽዝም ወንጀል ውስጥ መሳተፍ አግባብ አይደለም::ንፁሃንን ከሚያስጠቁ ቅስቀሳዎች መቆጠብ ያስፈልጋል:: አሁን 1941 ወይም 1994 አይደለም:: የወንጀልህን ማስረጃ ራስህ ነው ለዓለሙ የምታቀርበው::
ምክር ነው...
Please wait, video is loading...