Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

ደሴ በወገን ሃይል ቁጥጥር ሥር ነች: ይህንን የምጽፈው እውነቱን እንድታውቁ እንጂ እንድታምኑኝ አይደለም!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 30 Oct 2021, 16:05

Natnael Mekonnen
1l254uht14at2Sptn6uoedi0 ·
ወገኖቼ‼
#Ethiopia : ደሴ በወገን ሃይል ቁጥጥር ሥር ነች! ይህንን የምጽፈው እውነቱን እንድታውቁ እንጂ እንድታምኑኝ አይደለም!!
° እየተካሄደ ያለውን ወታደራዊ ዘመቻ በስኬት ለማጠናቀቅ ደሴ እና አካባቢው ውስጥ ኔትወርክ ተቋርጧል!! የደሴ ነዋሪ ወደ ቤቱ ገብቶ አርፎ እንዲቀመጥ የተላለፈው ጥብቅ መመሪያ መተግበሩን ተከትሎ አስቀድሞ ደሴ ላይ ድሩን ያደራው የወንበዴው የጥፋት አደረጃጀት የቴሌን ኔትወርክ በመጠቀም ለጠላት ሃይል የወገንን ወታደራዊ ነቃነቄ፣ አሰላለፍ እንዲሁም ሌሎች ወታደራዊ መረጃዎችን አሳልፎ ከመስጠት ባሻገር የድምጽ (Voice Services) እንዲሁም የመልዕክት አገል (SMS Services) በመጠቀም ውዥንበር እየፈጠረ በመሆኑ አገልግሎቱ ለጊዜው እንዲቋረጥ ሆኗል! በከተማዋ እና በከተማዋ ዙሪያ እየተከናወነ የሚገኘው ልዩ ዘመቻ ሲጠናቀቅ ኔትወርክ ይለቀቃል!!
° የጠላት ወገን የቴሌ ኔትወርክ መቋረጥን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ደሴ ተይዛለች የሚል ሽብር እየነዛ ነው!! እውነታው ከላይ የተጠቀሰው ቢሆንም ቅሉ!! አሁንም ጠላት ጭር ያሉ የደሴ ጎዳናዎችን ፎቶ ለጥፎ “ደሴ በ TDF እጅ ገባች” የሚል ድቤ የሚደበድበው ከላይ እንደነገርኳችሁ ከተማዋ ውስጥ የመሸገው የወንበዴው የጥፋት አደረጃጀት እየፈጠረ ያለውን መሰናክል ለመመከት ሁሉም የከተማዋ ነዋሪ ወደ ቤቱ እንዲገባ በተላለፈው ጥብቅ መመሪያ የተየሳ ብቻ ነው!! በዚህ አጋጣሚ ማን የወገን ሃይል ነው? ማንስ የጠላት ቅጥረኛ ነው? የሚለውን በትክክል ለይተን መዝግበን እንያዝ!
° የወገን ሃይል የሆናቸው ሁሉ ይህንን መልዕክት በማጋራት (Share) ለሌሎች እንዲደርሱ አድርጉ!!
🔥
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች‼
Via Getnet Almaw Tiruneh


Post Reply