((((SPEECHLESS!!!!)))))——-OFFICIAL STAREMENT BY Ethiopian Govt (((((Must Must Watch Video)))))
Last edited by dawwit on 30 Oct 2021, 12:30, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: OFFICIAL STAREMENT BY Ethiopian Govt (((((Must Must Watch Video)))))
<<መቃብራችን በደሴ ኡንዲሆን ነው የምንፈልገው!>> ብለው የዘመቱ የአሸባሪው ጁንታ ታጣቂዎች ደሴ ሳይደርሱ በያሉበት ድንገት ተረፈረፉ። ሬሳዎቻቸውም በጅቦች ተበሉ። ኡናታችን ትግራይ አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 400,000 ልጆችዋን ጁንታው በለኮሰው ጦርነት አጥታለች። ትግራይ ሰው አልባ ክልል ኡየሆነች ኡያየን ዝም ማለት አንችልም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!