መቐለ ስንገባ -> አብይ የተኩስ አቁም ነው ያደረገው እንጂ የትግራይ ሀይሎች አሸንፈው አይደለም አሉ።
አላማጣ ስንገባ -> አረ ዉሸት ነው አሉ።
ቆቦ እና ላሊበላ ስንገባ -> የተቆረጠ የጁንታ ሀይል ሸሽቶ ወደ ላሊበላ እና ቆቦ ገባ አሉን።
ደባርቅ ስንገባ -> ጁንታው አስገብተን ልንፈጀው አቅደናል ብለው ዋሹ።
ወልዲያ ስንገባ -> ህዝቡ በጁንታ የዉሸት ወሬ እንዳይደናገር፡ ወልድያ በኛ ስር ነው አሉን።
... ግማሽ አማራ ክልል እስክንቆጣጠር ራሳቸው በሚፈጥሯቸው ወሬዎች እና በአብይ የማደናገሪያ ዲስኩር በማፅናናት ከእዉነታው ለማምለጥ ሲሞክሩ ነበር።
#ደሴ እና #ኮምቦልቻ መቆጣጠር ስንጀምር ግን ቅዥቱ እየጠፋ፡ እዉነታው እየተገለጠላቸው ይመስላል።
አብይ'ም ትናንት ባህርዳር ላይ "የብልፅግና አመራሮችን" አሰባስቦ፡ "ጦርነቱ በመደበኛ አደረጃጀት ብቻ ማሸነፍ አንችልም" በማለት ሽንፈቱን መቀበል ጀምሯል። የብልፅግና ወንጀለኛው መንግስት ፀሀይ እየጠለቀች መሆኑ ራሳቸው ብልፅግናዎች እና ደጋፊዎቻቸው ማመን እና መናገር መጀመራቸውም ጥሩ ነው። የአብይ ጉዳይ እያለቀለት መሆኑን ለወገንም ጠላትም ግልፅ እየሆነ መጥቷል።
ዋናው ቁም-ነገር፡
የአብይ ተራ ደጋፊዎች፡ የብልፅግና መንግስት የዉድቀት አፋፍ ላይ መሆኑን አምናችሁ፡ የብልፅግና አመራሮች እና ወጠጤዎቻቸው በቅርቡ ወደ ፍርድ እንደሚቀርቡ ተረድታችሁ፡ ራሳችሁ ከተጨማሪ ወንጀል እና ደም እንድታርቁ እመክራለው። ከምንም በላይ ግን የ #ትግራይ ተወላጆች ላይ ማንኛዉም አይነት ግፍ ከመስራት እንድትታቀቡ እመክራለው።
ትግራይ ትስዕር!!
Please wait, video is loading...