ቁማር ዕዉቀት አይደለም !
የትም አታመልጥም ፤ የትም !
እስከ አለም ጥግ ሂድ እንደዚህ አይነት አስመሳይ ሁሉን አውቃለሁ ባይ ሁሉን እኔ አቡክቼ ልጋግረው የሚል አይደለም መሪ ተራ ሰው አታገኝም።
"አንተ በመታስተዳድረው ዘመን ውስጥ ነው" ሰው በብሄሩ በማንነቱ ተለይቶ የታረደው አንተ በምትመራው መንግስት ነው መስቀል አስረሀል እየተባለ የሰዉ ልጅ የታረደው።"
ቁማር ሊቆምር ሲፈልገው ችግኝ የተክላል ሲለው የፈረስ ቤት ሰርቶ ያስጎበኛል ሲፈልገው ቆየት ብሎ ነጫጭ የሆላድ ዶሮ ገዝቶ ታቅፎ ለታይታ ከዶሮዎቹ ጋር ፎቶ ይነሳል።
ወንድም አለም ! እራቅ እራቅ አድርጎ ወንበር በማስቀመጥ መዝናኛ ብሎ መሰየም እንደ ታአምር ቆጥረህ በማሳየት እኛን አትሸወደን! አያፍርም ከአለም ሲል! ትንሽ እኮ አገድ አያደርገውም ሲሸመጥጠው ። ዉይይይይ!
"በአንተ በመታስተዳድረው ዘመን ውስጥ ነው" ሰው በብሄሩ በማንነቱ ተለይቶ የታረደው አንተ በምትመራው መንግስት ነው መስቀል አስራሃል እየተባለ የታረደው።አንተ በምትገዛዉ ወቅት ነው የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ እንደ በግ የታረደው።
"በአንተ መንግስት መሰለን ነፍሰ ጡር ገለን ልጅ መኖሩን እንይ የተባለው ፤ በአንተ በተንኮል ዘመን መሰለን በህገወጥ መንገድ አዲስ አበባን ያንተ ብቻ በሆነ ብሄር እንዲወረር ያደረገከው።"
ጥቂቶችን ልታታልል ትችላለህ፤ ሆኖም ግን ሄዶ ሄዶ ክፋትህ ይጋለጣል ፤ማልማት ከተንኮል ወጭ ሆኖ የሰውን ጭንቅላት ነው። አይደለም ትንሽ ወንበሮች እራቅ እራቅ አድርጎ የተቀመጠ የአንተ ዝንጀሮዎች ከሺህ የማያንሱ መኖሪያ ቤትና ትምህርት ቤት ብሎ ሆቴሎች በአንድ ከተማ ሲያጋዮ አንድ ስአት አልቆዩም።
አገር ልትወድቅ አፋፍ ላይ መሆኗን ካልገባህ ልመድብህ የምችለው አማኑኤል ከገቡት እና ገና ከሚገቡት ጋር መሆኑን ላስረዳህ። እንደዛም ሆኖ የትም አታመልጥም የትም!
"ይልቅስ በአለችህ ትርፍ ሰዓታቶች ከተንኮል ከቁማር ከቆሻሻ ፖለቲካ ትርፍ ነፃ ሁን!"
እንዲያም ሆኖ ግን መገኛህ አለም አቀፍ ችሎት ነዉ።
ቧ ግዜ ለኩሉ!
Please wait, video is loading...