Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የጦርነቱ ባቤቶች ጠላታችን የሚሉትን ህዝቦች፣ 1,2,3,... እያሉ ደረጃ በመስጠት ጭምር በህዝቦች ላይ ጦርነት እያደረጉ መሆኑን ይህ የገዱ አንዳርጋቸው ንግግር ግልጽ ያደርጋል። Hailu L

Post by sarcasm » 29 Oct 2021, 22:04

በትግራይ ላይ የታወጀው የዘር ማጥፋት ጦርነት፣ከ3 አመታት በፊት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ከታወጀው የጦርነት አካል ነው ስንል የነበረው ዝም ብለን አይደለም፣
የጦርነቱ ባቤቶች ጠላታችን የሚሉትን ህዝቦች፣ 1,2,3,... እያሉ ደረጃ በመስጠት ጭምር በህዝቦች ላይ ጦርነት እያደረጉ መሆኑን ይህ የገዱ አንዳርጋቸው ንግግር ግልጽ ያደርጋል።
Please wait, video is loading...