ከጦርነቱ በእልቂት ላይ እልቂት እንጂ ምንም አላተረፋችሁም። መንግስት ሆደ ሰፊና ይቅር ባይ በመሆኑ፦
1. ምርጥ ዘር ነን እያላችሁ እራሳችሁን የምታሞኙበትን የናዚዎች አስተሳሰብ ትታችሁ
2. ከአቅማችሁ በላይ የተሸከማችሁትን ትምክህት አራግፋችሁ
3. የዘረፋችሁትን የአማራ መሬት ዳግም እንደማትመኙ አረጋግጣችሁ
4. ጦርነቱን የጀመራችሁት እናንተ መሆናችሁን አምናችሁ
5. ላደረሳችሁት እልቂትና ውድመት ሃላፊነት ወስዳችሁ
6. ወያኔ የሚባል የማፍያ ድርጅት እስከ ወዲያኛው መፍረሱን አውጃችሁ
7. የኢትዮጵያ ሃብትና ስልጣን የኛ ካልሆነ ሀገሪቱ ትፍረስ የምትሉትን ዕብደት ትታችሁ
8. ድንጋይ ተሸክማችሁ መሬት ላይ ወድቃችሁ ይቅርታ ብትጠይቁ ይሻላችኋል
መፀፀታችሁን ካየ ምናልባት ፍርድ ቤትም ቢሆን የሞት ቅጣት ያስቀርላችሁ ይሆናል።