
ዓብይ እና ባሕላዊ ጄኔራሎቹ በመጨረሻው ሠዓት
ጦርነቱ አልቋል አሁን ጥያቄው በሠላም እጅ ይሰጣሉ ወይስ አይሰጡም ነው:: አሁን situation room ውስጥ ላይቭ የሚያዩት የትግራይ መከላከያን ሳይሆን TMH ሆኗል ::


Re: ዓብይ እና ባሕላዊ ጄኔራሎቹ በመጨረሻው ሠዓት
የዓብይ አጫፋሪዎችም ፀሎት ጀምረዋል:: ይሄው ታምራት ነገራ ፀሎት ላይቭ ማስተላለፍ ጀመረ::


Re: ዓብይ እና ባሕላዊ ጄኔራሎቹ በመጨረሻው ሠዓት
ዓብይ እና ቡችሎቹ ባለቀ ሠዓት ጦርነት አንፈልግም ብለው ፊታቸውን ወደ እርሻ አድርገዋል :: መንግሥቱም ከመፈርጠጡ ጥቂት ቀናት በፊት የእርሻ ጉብኝት አዘውትሮ ነበር ::

