ሙሽራዋ ኢትዮጵያ አገሬ የአለምን ፖለቲካ እያመሰችው ነው!! ኤቦ ለደሽ! ዬቦ ላንቺ!!
ሰሜን ኮሪያ የኡክሊየር ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሰጡን ይገባል!! ኢትዮጵያ በአለም ካሉ አገሮች ሁሉ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ወዳጅነት ትመሰርታለች ። ከኢትዮጵያ ጋር መተባበር እንጂ እድገታችንን ማስቆም አይቻልም ። ሰሜን ኮሪያ ካፍሪካ ጋር በቅርብ መነገድ መብቷ ነው ። ቴክኖሎጂ ይስጡን እነሱ ካፍሪካ ምግብ ይውሰዱ ። በቃ ይህ ባለብዙ ሃያላን አለም ነው። ያውሮፓ ቅኝ ገዦች ይህን ማወቅ ብቻ ሳይሆን መቀበል አለባቸው !