Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42805
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Oct 2021, 02:41
ይሀው አሜሪካ፣ አውሮፓ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ ላይ ዘርፈ ብዙ ድራማ ሲተውኑ ሙሉ አመት ሊሆነው ነው። አትዮጵያ ግን አለች፣ ነበረች፣ ትኖራለች!
የዚህ ሁሉ ድራማ መነሻ ምንጩ ግን በወያኔና መሰሎቹ እንደ ሃይማኖት የተያዘው የልመናና ሌብነት ካልቸር ነው። ለዚህ ሁሉ አለም አቀፍ ቀውስ፣ ለዚህ ሁሉ የትግሬ አመጽና ውድመት፣ ለዚህ ሁሉ የምዕራብ የችጋር ኢንዱስትሪ መስፋፋትና የምዕራብ ጣልቃ ገብነት መንሳኤ ሁሉ ምንጭ የልመናና ሌብነት አመል ነው።
ስለዚህ ተደጋግሞ ፣ተደጋግሞ የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ ካንሰር ልመናና ሌብነት ነው ። ልመና የካንሰሩ ፊት ነው ። ሌብነት የካንሰሩ ጀርባ ነው። ልመና የካንሰሩ ዘውድ ነው። ሌብነት የካንሰሩ ጎፈር ነው።
ጠ/ሚ አቢይ በሚቀጥለው 5 አመት እቅድ ውስጥ እጅግ ተቀዳሚ ስራ የሚሆነው ልመናና ሌብነት ማጥፋት ይሆናል ብሏል ። ታሪካዊ ውሳኔ ነው !!
ልመና ካንሰር ነው ! ሌብነት ካንሰር ነው ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42805
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Oct 2021, 11:44
ለማኝ ሲከለከል ተሳድቦ ይሄዳል።
ለማኝ ራሱን ያልቻል፣ ከሰው በታች የሆነ፣ የሰው እጅ በማየት የሚኖር፣ በሰው ፊት እየተገረፈ የሚኖር ልንዕናው የተዋረደ እግዚአብሄር የሰጠውን ችሎታ ያባከነ ደደብ ደንቆሮ ከብረ አልቦ፣ ክብረ አልባ፣ ተመጽዋች ሰው የሚመስል ግን ሰባዊ ልዕልና ሰባዊ ሞራል የሌው ቁንጽል ፍጡር ማህበራዊ ካንሰር ነው ።
ሌባ ከለማኝም የወረደ ልከ አንድ ጅብ፣ እንደ ጆፌ አሞራ አራዊት ከእንሰሳነት ከፍ ብሎ ኢቮልልቭ ያላደረገ በራሱና ብሌላው መሃል ያለውን ድንበር የማያውቅ የሞራል፣ የኮግኒሽን አይምሮው ከዝቅተኛ አራዊቶች ከፍ ያላለ እናም የሌላው ነገር ሁሉ የራሱ የሆነ የሚመስለው፣ እንደ ጆፌ አሞራ ሁሉን ነገር ሳይለይ የሚዘርፍ፣ የሚቀማ፣ የሚቀጥፍ፣ የሚዋሽ፣ ትክክልና ስህተት፣ ጥሩና ጥፉ መካከል ልዩነት የማይፈጥር የሞራል አይመሮው የተሰለበ ሰው የሚመስል ግን የሰው ሞራል ፋኩልቲ የሌለው ማህበራዊ ካንሰር ነው ።
-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 07 Oct 2021, 13:24
ባንድ ወቅት በትህነግ ጊዜ ካድሬ የነበረ ሚኒስቴር ስለ እርዳታ ያለኝ እንዲህ ነበር: "ቁጭ ብለህ ምንም ሳትደክም ዶላር እምትሰበስበት ቢዝነስ እኮ ነው" ነበርሽያለኝ፣፣ ይው ትምህርት አብረን ጨርሰን ስለነበር እኔም በመገረም "ዶላሩንስ አምጡ ግን መሬት ላይ ለውጥ ባታመጣ የህሌና እረፍት ነው እሚነሳህ ነበር ያልኩት፣፣
So the 1000s begging industries were not to bring a change in the lives of the victimes. It was to thicken their pocjets. Tplf made business out of the misery of the Tigray people. Tplf became billionaires but tigray majority lives in misery.
Btw, this begging industries helped tplf to establish global networks, in which they placed their cadres at every holes of humanitarian agencies. Still you find many tplf cadres in all UN affiliated and other international orgs.
Horus wrote: ↑07 Oct 2021, 02:41
ይሀው አሜሪካ፣ አውሮፓ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ ላይ ዘርፈ ብዙ ድራማ ሲተውኑ ሙሉ አመት ሊሆነው ነው። አትዮጵያ ግን አለች፣ ነበረች፣ ትኖራለች!
የዚህ ሁሉ ድራማ መነሻ ምንጩ ግን በወያኔና መሰሎቹ እንደ ሃይማኖት የተያዘው የልመናና ሌብነት ካልቸር ነው። ለዚህ ሁሉ አለም አቀፍ ቀውስ፣ ለዚህ ሁሉ የትግሬ አመጽና ውድመት፣ ለዚህ ሁሉ የምዕራብ የችጋር ኢንዱስትሪ መስፋፋትና የምዕራብ ጣልቃ ገብነት መንሳኤ ሁሉ ምንጭ የልመናና ሌብነት አመል ነው።
ስለዚህ ተደጋግሞ ፣ተደጋግሞ የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ ካንሰር ልመናና ሌብነት ነው ። ልመና የካንሰሩ ፊት ነው ። ሌብነት የካንሰሩ ጀርባ ነው። ልመና የካንሰሩ ዘውድ ነው። ሌብነት የካንሰሩ ጎፈር ነው።
ጠ/ሚ አቢይ በሚቀጥለው 5 አመት እቅድ ውስጥ እጅግ ተቀዳሚ ስራ የሚሆነው ልመናና ሌብነት ማጥፋት ይሆናል ብሏል ። ታሪካዊ ውሳኔ ነው !!
ልመና ካንሰር ነው ! ሌብነት ካንሰር ነው ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42805
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Oct 2021, 15:42
Here is why Guterres is in denial because if he admits the corruption in the UN system, Ethiopian move will set precedent for other countries! Well, this is what is called leadership. Ethiopia's historic role in the world of injustice has been to set precedents for those who seek freedom and justice!
https://www.yahoo.com/news/un-security- ... 46691.html