Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10183
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

እግዚኦ የሚያስብል ጉድ! ተጋሩ እስረኞች ከሳውዲ እስር ቤት ወደ ሱዳን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እየተወሰዱ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 07 Oct 2021, 02:17

ነጮች ጌቶቻችን ፣ ቦተለይ ቦተለይ የጡት አባታችን አንቶንዮ ጉቴሬዝ፣ ሕወሓት በለኮሰው ጦርነት የሞቱት 250,000 የሕወሓት ታጣቂዎችን ለመተካት ፈልገው በሳውዲ አረብያ እስር ቤቶች ውስጥ እየማቀቁ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ያለ ፍቃዳቸው በተባበሩት መንግስታት አውሮፕላኖች ጭነው ወደ ሱዳን የሚገኘውን የሕወሓት የአሸባሪዎች ማሰልጠኛ ካምፕ እየወሰዱዋቸው ይገኛሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! እግዚኦ ! እግዚኦ ! እግዚኦ !





Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10183
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እግዚኦ የሚያስብል ጉድ! ተጋሩ እስረኞች ከሳውዲ እስር ቤት ወደ ሱዳን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እየተወሰዱ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 08 Oct 2021, 14:29

ቀይ ባሕርን በጀልባ አቋርጠው በየመን ቦኩል ሳውዲ አረቢያ ለመግባት ሲሞክሩ ተይዘው ወደ ወህኒ ቤት የተጣሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ዎገኖቼ፡ ባሕሩን ሲሻገሩ የአሳ ነባሪ ቀለብ ከመሆን ያመለጡ ዛሬ የጥይት ቀለብ ኡንዲሆኑ በተባበሩት መንግስታት አውሮፕላኖች ተጭነው ዎደ ሱዳን የሚገኘውን የአሸባሪው ሕወሓት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ያለ ፍቃዳቸው እንዲወሰዱ እየተደረገ ያለው ግፍ በተቀነባበረ መልኩ በግልፅ በትግራይ ህዝብ ላይ የታወጀው የዘር ማጥፋት ተግባር ነው!! :evil: :evil: :evil:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10183
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እግዚኦ የሚያስብል ጉድ! ተጋሩ እስረኞች ከሳውዲ እስር ቤት ወደ ሱዳን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እየተወሰዱ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 09 Oct 2021, 00:15

We Tegaru lost 250,000 of our brothers and sister in TPLF's war. After that we lost a lot of child soldiers in the war. Now they are deporting our Tegaru refugees from Saudi Arabia prisons to make them fight the war. Who is next? Our Tegaru grandfathers and grandmothers? When will they use the TPLF supporters in the diaspora? :roll: :roll: :roll:

Post Reply