ትህነግ የቀረው የመጨረሻው አማራጭ!
የትግራይ ህዝብ አስተዋይ ስራ ወዳድ ህብ ነው! በትሬዎች ሲሞካሽ :: የሚያታሉት የሚጫወቱበትድግሞ እንድ ህፃን:: ለዚህም የትግራይን ህዝብ ለማሳመን አሁን ትህነግ የቀረው የመጨረሻ እማራጭ አዲስ አበባን በመቀሎና ኳኻ መሃከል መፍጠር እና አዲስ አበባ ገብተናል አብይ ጠፍቶንነው እንጅ ብሎ ህዝቡን ማሳመን:: በቃ ትህነግ ካለ ለትግራይ ህብ እውነት ነው::
Re: ትህነግ የቀረው የመጨረሻው አማራጭ!
^^^ very true lol