የደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች በነጮች ክፉኛ መበደላቸውን የተገነዘቡ ማንዴላ ያደረጉት ድጋፍ የባሰ የዘለአለም ለማኝ እና የበታችነት ስሜት ፈጥሮ ቀር:: ዛሬም ለማኝ ናቸው::
ነገሩ እንዲህ ነው የአእምሮን የበታችነት ቁስ አያስተካክለውም:: ማንዴላ ለጥቁሮች መሬት ቤት እና ስራ ያለማንም ከልካይነት በህዝብ ገንዘብ ተሰርቶ ተሰጥቷቸው ነበር::ነጮች አልተቃዎሙም እንዲያውም ሰርተው የማያገኙትን ቤት እና ሰፈር በርካሽ ከጥቁሮች መግዛት ቻሉ:: ጥቁሮቹም ተጣድፈው ሽጠው ሰከሩበት ከዚያም ወደተለመደው ልመና እና የበታችነት ወረዱ ዝርፊያ ቀጠሉ እስር ቤቱንም ሞሉት::
አሁን በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ማንዴላን ያስታውሰኛል:: በሚኒሊክ ሀገር እየኖርክ ማንዴላን ሞደል ማድረግ መሰረቱ የበታችነት ነው::
በድሃ ገንዘብ የተሰራን ቤት መውጫ መግቢያ የሆነውን ሰፈር ሁሉ አሰወርረው ካርታ ሰጧቸው::ከሊዝ መነሻ ዋጋ ባነሰ 200ካሜ 500,000ብር እየተቸበቸበ ይገኛል::
ኮንደምንዬም ለገብያ ጨረታ ወጥቶ ለካሬ 120,000 ብር ዋጋ መግባቱን እየሰማን የኞቹ በነፃ የተሰጣቸው ሰዉ መሰል ወጣት ተጧሪዎች ባለ 3 ምኛታ ቤቱን(110ካሜ) በ 1ሚሊየን ብር ይቸበችባሉ::ቢጨንቃት ቁልጭ አድርጋ ካርታ በስማቸው ሰጥታ በስጦታ የተሰጠ ቤት እና ቦት መሸ አይቻልም ብላ አበቤ መመሪያ አውርዳለች:: የገዳ ስርአት ይሉሃል ይሄ ነው::ሆቴል ገብተውም ምን ልታዘዝ ሲሏቸው ደብረፅዮን/ጌታቸው/ ስዩምመስፍን ይጠጡት የነበረውን አምጭ ይላሉ:: ቀጥለው እነርሱ የሚቀምሱትን መከራ ይቀምሳሉ::
የዛሬ አመት ወደዝርፊያና ልመና ይመጣሉ::
የአእምሮ የበታችነትን ቁስ አያክመውም ያልኩህ ለዚህ ነው::