FIRST LADY ZINASH: THE PERFUME OF ETHIOPIA! PM ABIY: ETHIOPIA INVICTUS THE MOTHER OF AFRICA!!
በዚህ በዓል ላይ እንደ ክብርት ዝናሽ ያማረ ነገር አልነበረም ። ጠ/ር አቢይ ሙሉ የኢትዮጵያ ራዕይና አጀንዳ ነግሮናል። በዚህ በእል የተረጋገጠው ኢትዮጵያ መላ አፍሪካን ለመምራት ቆርጣ መነስቷን አውጃለች! አሜሪካና እንግሊዝ በማያዳግም ቋንቋ ኢትዮጵያ ምን አይነት አገር እንደ ሆነች ተነግሯቸዋል! ቀጥለን 21ዱ ሚኒስትሮችና ነገ የሚጀመረውን ብሄራዊ ውይይት እናያለን !!