Re: **ሰኞ ወዳጆችም ጠላቶችም አይናቸው እያየ በንግስና ቅባት ይቀባል] *ኣቢቹ ዘ ኢትዮጵያ** "7ተኛው የኢትዮጵያ ንጉስ" **ንጉስ_ሆይ_ሺ_ዓመት_ይንገሱ ***
Badimen emma atagegnatim; ante wesfatam ye Taliayn geredi!
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: **ሰኞ ወዳጆችም ጠላቶችም አይናቸው እያየ በንግስና ቅባት ይቀባል] *ኣቢቹ ዘ ኢትዮጵያ** "7ተኛው የኢትዮጵያ ንጉስ" **ንጉስ_ሆይ_ሺ_ዓመት_ይንገሱ ***
የንግሥነት ቅባቱን የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አባት፡ ቢጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ማቲያስ ከሆኑ የሚቀቡት በጄ ይሁን ደህና ኢንል ነበር። ካልሆነ ጊን . . .
ኣቦ ኣዲርባዪነት ያስጠላል!
ልቡ እንደ ልቤ ነው የተባለው ዳዊት ሆነ ጥበበኛው ልጁ ሰለሞንም ሺ ኣመት አልነገሱም። ሺ ኣመት የነገሠ ምድራዊ ንጉሥ የለም። እና ወጣቱ ጠቅላዪ ኣብዪም ሺ ኣመት ሊነግስ ኣይችልም። ኃይለሥላሴም 50 ዓመት አልነገሱም! ይልቅስ በዚህ በግዜውም ለጦቢያ ህዝብ ቍምነገር እንዲያደርግ ጠልዪለት።