Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by Abaymado » 02 Oct 2021, 03:25

ይህ እንዴት እንደተፈፀመ አላቅም: የት አዲስ አበባ ቦታ ነው? እኔ አላምንም እንዲህ እኛ ባለንበት ቢያደርግ ህዝቡ አይለቃቸውም:: እኔ እስካሁን እንዲህ አይቼ አላቅም:: ምናልባት ከምን የመነጨ ይሆን? ስልጣን አገኘን ከሚል ምርቃና ይሆን?

እንደምናስታውሰው ወያኔ ሊወጣ ሲል አንድ አነጋጋሪ ፁሁፍ በፌስ ቡክ ተለቆ ነበር:: ፁፉን የለቀቀው ያሬድ ሹመቴ ነበር:: ነገሩ ሁለት የወያኔ ፖሊሶች በቆሙበት በመሃላቸው አንድ ሰው በማለፉ ተበሳጭተው 'እንዴት ብትደፍረን ነው በመሃላችን የምታልፈው' ብለው በሕዝብ መሃል ይደበድቡታል:ይህም ሳይበቃ ወደ ጣብያቸው ወስደው ይቀጠቅጡታል:: ይህን ያየው ያሬድ ሄዶ ለፖሊስ ያመለክታል:: ተረኛ የነበረው ፖሊስ በመበሳጨት እንዴት እንዲህ ያደርጋሉ ብሎ ነገ ኦንዲመጣ ይነግረዋል:: ከዛም ፖሊሶቹ ተከሰሱ: ምናልባት ወደ እስር ቤት የገቡ ይመስለኛል:: ፈስ ቡኩ ተናውጦ ነበር::

ግን አንድ ነገር የምናገረው ነገር እንዲህ ያለ ነገር ውጭ ሜዳ ላይ እንጂ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ፈፅሞ የለም ነው ብዬ የማስበው:: ተረኝነት ምናምን : ሌላው ላይ ልደንፋ ምናምን የሚባል አላየሁም::ምክንያቱም እኔ ራሴ አሁን ከፖሊስ ጋር ለግዜው ንክኪነት አለኝ:: ፖሊስ ግን አይደለሁም::

ሁሉ ነገር ድንፋታ ያለው ሜዳ ላይ ነው:: ፖሊስ ጣብያ ላይ ሁሉም እኩል ነው:: እንትና ኦሮሞ ነኝ ብሎ እደነፋለሁ ቢል ዋጋውን ያገኛል:: ፖሊስ ጣብያ ላይ የታዘብኩት የተለያየ ብሔር ነው ያለው:: አማራ: ኦሮሞ: ወላይታ ትግሬ (ትግሬዎች አሁን በጣም ትንሽ ናቸው ያሉት ) : ባብዛኛው ያሉት እነዚህ ናቸው:: ለምን ሌላ ብሔር እንደሌለ አላቅም:: ስልጣን ላይ ሁሉም ብሔሮች አሉ ማለቴ አማራ ኦሮሞ ወላይታ

ግን ያልገባኝ ነገር ለምን ወላይታ እንዲህ በቁጥር እንደበዛ ነው? የአፋር ምናምን ብሔር የለም:ለምን?

አንድ የገጠመኝ ነገር አለ:: እኔ በተፈጥሮዬ እልህኛ ነኝ: ተነክቼ አልቀመጥም:: እና አንድ መዐረግ ያለው ኦሮሞ ነገር ይፈልገኛል ባገኘኝ ቁጥር: ፊትለፊት ባይተናኮለኝም :: የሆነ ነገር አለኝ: እኔ አልቻልኩም እናም 'ጋላ' አልኩት:: ከዛ ኩምሽሽ ብሎ ሄደ :: ግቢው ውስጥ ይህ ቢሰራጭም ምንም ማንም ያለኝ የለም:: ጋሎቹ ቢበጭጩብኝም::

ግን ያ ሰው ከዛ በህዋላ በስርአቱ ሰላም ይለኛል::

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by Abaymado » 02 Oct 2021, 05:17

አንዴ በቅርብ መንገድ ላይ እያለሁ ሁለት ፖሊሶች አንድ የታክሲ ሹፌርን በምን ምክንያት እንደሆነ ያዋክቡታል:: እኔ ከቁብም ሳልቆጥር ላልፍ ነበር ለካ ፀብ ነገር ነው:: ከዛ መመልከት ጀመርኩ:: ሕዝብ ተሰበሰብ:: ግን ሰዉ ከማየት ውጭ ምንም አላደረገም::አንድ ባለመኪና ከመኪናቸው ወርደው ፖሊሶቹ ላይ ጮሁባቸው:: 'ምን አርግህ ነው የምትሉት ለፍቶ በበላ ' ገና ሲሉ ፖሊሶቹ በፍርሃት ተናወጡ:: ምናልባት ሰውየው ስልጣን ሳይኖራቸው አይቀርም:: ከዛም ፖሊሶቹ ድራሻቸው ጠፋ::

መንግስት በአዲስ አበባ በመንገድ ላይ ያሰማራቸው ፖሊሶች ባብዛኛው ኦሮሞዎች ናቸው:: ችግሩ እየተፈጠረ ያለውቅ ለዚህ ነው:: አዲስ ምልምሎቹ ራሳቸው ኦሮሞዎች ሊሆኑ ይችላሉ::
አንድ ሰው ከሰው ቢሄዱ ፖሊስ ጣብያ የሚገጥመው ሌላ ነው:: ኦሮሞ ነኝ ምናምን አይሰራም:: እናም ሰው ያለምክንያት ሲደበደብ ዝም ማለት የለበትም:: መናገር አለበት: ከፍ ሲል ወደ ጣብያ ሄዶ መክሰስ ነው ::

ከዚህ በፊት አንድ ፖሊስ ጣብያ ሁለት ፖሊሶች ለምን ወደ ሕዝብ እንደ ተኮሱ ለመርማሪ ሲያስረዱ አይቻለሁ:: ከተክውሾቹ አንዱ ትግሬ ነበር:: እና ለምን ተኮሳችሁ እያለ መርማሪው ይጠይቅ ነበር: እናም እነሱ ላይ የነበረው ፍርሃት ያስታውቅ ነበር::

eden
Senior Member
Posts: 10124
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by eden » 02 Oct 2021, 05:52

Why you ethnitise everything? What a fool. I know Addis psyche inside out and this issue has been there during this and past governments. I almost got my head broken as a kid when one threw a huge key bunch my way for playing in the streets. Thankfully, I was too quick for his type. I have seen teachers get away with stuff unless they do it to the wrong kids whose parents raise hell. This is wider issue, not just this two.

Still heart breaking to see a mother subjected to this and such young kids watching in horror. The damage lasts life time. It’s horrible horrible horrible. This is jemo Michael area. I agree, folks should report it. These two need some serious review and at least some form of re-education. May be their institution should show this to all its officers so they can learn and grow from it and serve Addis people.
Last edited by eden on 02 Oct 2021, 06:12, edited 3 times in total.

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by Abaymado » 02 Oct 2021, 06:09

This area is in Jemo area? It is far from main city, That is what I am talking about. This kind of brutal action can't be occurred in the main cities in Addis. I am not euthanizing but surely the police men are oromos who perpetrating that annoying thing.

eden
Senior Member
Posts: 10124
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by eden » 02 Oct 2021, 06:12

You still ethnicizing. How do you even know the victim or the officers’ ethnic origin? This happens in the center of the city, too. I’m sure you can find it on YouTube or other platforms.

A solution could be to bring officers from the community they serve. For Addis, bring mainly Addis folks. Even by district, requiring officers to come or live in the area they serve. This is only a part to the solution.

One thing I know is we need high moral and principled individuals leading in all institutions, not the Abiy types who dismiss rape saying openly it’s only meat penetrating and not sharp metal. This is really the wrong leadership to stop brutality and atrocities with consequences of life time damage to families and societies.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by Educator » 02 Oct 2021, 08:07

This wutaf nekai Dereje the drunk is using the latest police brutality to defend the same brutal institution and the Abiy adminstration. How come he didn't report it before and only come to tell us the institution placed the idiots in jail?

Abaymado wrote:
02 Oct 2021, 06:52

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by Wedi » 02 Oct 2021, 08:12

Educator wrote:
02 Oct 2021, 08:07
This wutaf nekai Dereje the drunk is using the latest police brutality to defend the same brutal institution and the Abiy adminstration. How come he didn't report it before and only come to tell us the institution placed the idiots in jail?

Abaymado wrote:
02 Oct 2021, 06:52
Educator spot on! ውታፍ ነቃይ ደረጀ አሳፍሪ ሰው ነው!!

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by Tadiyalehu » 02 Oct 2021, 14:45

Abaymado wrote:
02 Oct 2021, 03:25

ይህ እንዴት እንደተፈፀመ አላቅም: የት አዲስ አበባ ቦታ ነው? እኔ አላምንም እንዲህ እኛ ባለንበት ቢያደርግ ህዝቡ አይለቃቸውም:: እኔ እስካሁን እንዲህ አይቼ አላቅም:: ምናልባት ከምን የመነጨ ይሆን? ስልጣን አገኘን ከሚል ምርቃና ይሆን?

እንደምናስታውሰው ወያኔ ሊወጣ ሲል አንድ አነጋጋሪ ፁሁፍ በፌስ ቡክ ተለቆ ነበር:: ፁፉን የለቀቀው ያሬድ ሹመቴ ነበር:: ነገሩ ሁለት የወያኔ ፖሊሶች በቆሙበት በመሃላቸው አንድ ሰው በማለፉ ተበሳጭተው 'እንዴት ብትደፍረን ነው በመሃላችን የምታልፈው' ብለው በሕዝብ መሃል ይደበድቡታል:ይህም ሳይበቃ ወደ ጣብያቸው ወስደው ይቀጠቅጡታል:: ይህን ያየው ያሬድ ሄዶ ለፖሊስ ያመለክታል:: ተረኛ የነበረው ፖሊስ በመበሳጨት እንዴት እንዲህ ያደርጋሉ ብሎ ነገ ኦንዲመጣ ይነግረዋል:: ከዛም ፖሊሶቹ ተከሰሱ: ምናልባት ወደ እስር ቤት የገቡ ይመስለኛል:: ፈስ ቡኩ ተናውጦ ነበር::

ግን አንድ ነገር የምናገረው ነገር እንዲህ ያለ ነገር ውጭ ሜዳ ላይ እንጂ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ፈፅሞ የለም ነው ብዬ የማስበው:: ተረኝነት ምናምን : ሌላው ላይ ልደንፋ ምናምን የሚባል አላየሁም::ምክንያቱም እኔ ራሴ አሁን ከፖሊስ ጋር ለግዜው ንክኪነት አለኝ:: ፖሊስ ግን አይደለሁም::

ሁሉ ነገር ድንፋታ ያለው ሜዳ ላይ ነው:: ፖሊስ ጣብያ ላይ ሁሉም እኩል ነው:: እንትና ኦሮሞ ነኝ ብሎ እደነፋለሁ ቢል ዋጋውን ያገኛል:: ፖሊስ ጣብያ ላይ የታዘብኩት የተለያየ ብሔር ነው ያለው:: አማራ: ኦሮሞ: ወላይታ ትግሬ (ትግሬዎች አሁን በጣም ትንሽ ናቸው ያሉት ) : ባብዛኛው ያሉት እነዚህ ናቸው:: ለምን ሌላ ብሔር እንደሌለ አላቅም:: ስልጣን ላይ ሁሉም ብሔሮች አሉ ማለቴ አማራ ኦሮሞ ወላይታ

ግን ያልገባኝ ነገር ለምን ወላይታ እንዲህ በቁጥር እንደበዛ ነው? የአፋር ምናምን ብሔር የለም:ለምን?

አንድ የገጠመኝ ነገር አለ:: እኔ በተፈጥሮዬ እልህኛ ነኝ: ተነክቼ አልቀመጥም:: እና አንድ መዐረግ ያለው ኦሮሞ ነገር ይፈልገኛል ባገኘኝ ቁጥር: ፊትለፊት ባይተናኮለኝም :: የሆነ ነገር አለኝ: እኔ አልቻልኩም እናም 'ጋላ' አልኩት:: ከዛ ኩምሽሽ ብሎ ሄደ :: ግቢው ውስጥ ይህ ቢሰራጭም ምንም ማንም ያለኝ የለም:: ጋሎቹ ቢበጭጩብኝም::

ግን ያ ሰው ከዛ በህዋላ በስርአቱ ሰላም ይለኛል::
Abaymado
በአፍህ በልተህ መልሰህ በአፍህ የምታራ ከርከሮ ነፍጠኛ!
እናትህ ትበዳ!

ደግሞ እዚህ ስትቀደድ ትንሽ አይሰቀጥጥህም!? የታባህ ቆመህ ነው ኦሮሞን የምትሰድበው ለዝያውም ፖሊስ???
ሙጀሊያም ቆምጬ!

temari
Member
Posts: 3922
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by temari » 02 Oct 2021, 16:53

Abaymado wrote:
02 Oct 2021, 03:25

ይህ እንዴት እንደተፈፀመ አላቅም: የት አዲስ አበባ ቦታ ነው? እኔ አላምንም እንዲህ እኛ ባለንበት ቢያደርግ ህዝቡ አይለቃቸውም:: እኔ እስካሁን እንዲህ አይቼ አላቅም:: ምናልባት ከምን የመነጨ ይሆን? ስልጣን አገኘን ከሚል ምርቃና ይሆን?

እንደምናስታውሰው ወያኔ ሊወጣ ሲል አንድ አነጋጋሪ ፁሁፍ በፌስ ቡክ ተለቆ ነበር:: ፁፉን የለቀቀው ያሬድ ሹመቴ ነበር:: ነገሩ ሁለት የወያኔ ፖሊሶች በቆሙበት በመሃላቸው አንድ ሰው በማለፉ ተበሳጭተው 'እንዴት ብትደፍረን ነው በመሃላችን የምታልፈው' ብለው በሕዝብ መሃል ይደበድቡታል:ይህም ሳይበቃ ወደ ጣብያቸው ወስደው ይቀጠቅጡታል:: ይህን ያየው ያሬድ ሄዶ ለፖሊስ ያመለክታል:: ተረኛ የነበረው ፖሊስ በመበሳጨት እንዴት እንዲህ ያደርጋሉ ብሎ ነገ ኦንዲመጣ ይነግረዋል:: ከዛም ፖሊሶቹ ተከሰሱ: ምናልባት ወደ እስር ቤት የገቡ ይመስለኛል:: ፈስ ቡኩ ተናውጦ ነበር::

ግን አንድ ነገር የምናገረው ነገር እንዲህ ያለ ነገር ውጭ ሜዳ ላይ እንጂ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ፈፅሞ የለም ነው ብዬ የማስበው:: ተረኝነት ምናምን : ሌላው ላይ ልደንፋ ምናምን የሚባል አላየሁም::ምክንያቱም እኔ ራሴ አሁን ከፖሊስ ጋር ለግዜው ንክኪነት አለኝ:: ፖሊስ ግን አይደለሁም::

ሁሉ ነገር ድንፋታ ያለው ሜዳ ላይ ነው:: ፖሊስ ጣብያ ላይ ሁሉም እኩል ነው:: እንትና ኦሮሞ ነኝ ብሎ እደነፋለሁ ቢል ዋጋውን ያገኛል:: ፖሊስ ጣብያ ላይ የታዘብኩት የተለያየ ብሔር ነው ያለው:: አማራ: ኦሮሞ: ወላይታ ትግሬ (ትግሬዎች አሁን በጣም ትንሽ ናቸው ያሉት ) : ባብዛኛው ያሉት እነዚህ ናቸው:: ለምን ሌላ ብሔር እንደሌለ አላቅም:: ስልጣን ላይ ሁሉም ብሔሮች አሉ ማለቴ አማራ ኦሮሞ ወላይታ

ግን ያልገባኝ ነገር ለምን ወላይታ እንዲህ በቁጥር እንደበዛ ነው? የአፋር ምናምን ብሔር የለም:ለምን?

አንድ የገጠመኝ ነገር አለ:: እኔ በተፈጥሮዬ እልህኛ ነኝ: ተነክቼ አልቀመጥም:: እና አንድ መዐረግ ያለው ኦሮሞ ነገር ይፈልገኛል ባገኘኝ ቁጥር: ፊትለፊት ባይተናኮለኝም :: የሆነ ነገር አለኝ: እኔ አልቻልኩም እናም 'ጋላ' አልኩት:: ከዛ ኩምሽሽ ብሎ ሄደ :: ግቢው ውስጥ ይህ ቢሰራጭም ምንም ማንም ያለኝ የለም:: ጋሎቹ ቢበጭጩብኝም::

ግን ያ ሰው ከዛ በህዋላ በስርአቱ ሰላም ይለኛል::

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by Abere » 02 Oct 2021, 17:11

This is just the continuation of the culture of brutality of the ዓጋዚ era. This culture is rampant in Addis Ababa, especially of the entitlement feeling of <it is our turn>. This video is simply the tip of what is known a broad day light. It is unethical and sad to watch the woman being publicly tortured, but the reality when watching thousands of women in Wollega, North Shewa Ataye, Bale, etc. treated in the same or worse way as this victim in Addis Ababa it is like we are waking up late to talk about civility and modernity. I often wonder whether the country needs police even?

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: እነዚህ ፖሊሶች መያዝ አለባቸው!!

Post by Abaymado » 03 Oct 2021, 04:12

ይገርማል ለምን ፖሊሶች ተያዙ ብሎም የሚያቅራራ አለ። ዋናው ፍላጎታችን ምንድነው ታዲያ? እነዚህ ሰዎች ፕሮፖጋንዳ ነው መንዛት የሚፈልጉት።

መጀመሪያም ይህን ቪዲዮ የለቀቁት አማራ ተሰቃየ ብለው ፕሮፓጋንዳ ለመንዛት ታስቦ ነበር ግን ሴትየዋ አማራ አይደለችም። ሴትየዋን ለማዳን የግዴታ አማራ መሆን የለባትም።

ሁሌ የግድ ችግርን መፈልፈል የጤና አይደለም።

Post Reply