የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ከአገር እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸውን 7 የ UN ሠራተኞች ፈጽመዋል ያለውን ህገ ወጥ ተግባራት ዝርዝር ይፋ አደረገ። ሚኒስቴሩ ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ መሰረት በተለያየዩ የተመድ ድርጅቶች ተቀጠረው በሚሰሩበት ወቅት ከሙያቸው ሥነ ምግባር ውጭ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉት ሰባት ግለሰቦች ከፈጸሟቸው ህገ ወጥና ኢ -ሥነ ምግባራዊ ተግባራት መካከል
1. ለተቸገረው ህዝብ ተብሎ የመጣን የሰብዓዊ ድጋፍና ዕርዳታ ለህወሃት አሳልፎ መስጠታቸው
2. ከመንግስት ጋር የተደረገን ስምምነት መጣሳቸው
ተጨማሪዉን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3iJluAD
Re: የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ከአገር እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸውን 7 የ UN ሠራተኞች ፈጽመዋል ያለውን ህገ ወጥ ተግባራት ዝርዝር ይፋ አደረገ
Selam2119 wrote: ↑01 Oct 2021, 14:50የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ከአገር እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸውን 7 የ UN ሠራተኞች ፈጽመዋል ያለውን ህገ ወጥ ተግባራት ዝርዝር ይፋ አደረገ። ሚኒስቴሩ ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ መሰረት በተለያየዩ የተመድ ድርጅቶች ተቀጠረው በሚሰሩበት ወቅት ከሙያቸው ሥነ ምግባር ውጭ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉት ሰባት ግለሰቦች ከፈጸሟቸው ህገ ወጥና ኢ -ሥነ ምግባራዊ ተግባራት መካከል
1. ለተቸገረው ህዝብ ተብሎ የመጣን የሰብዓዊ ድጋፍና ዕርዳታ ለህወሃት አሳልፎ መስጠታቸው
2. ከመንግስት ጋር የተደረገን ስምምነት መጣሳቸው
ተጨማሪዉን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3iJluAD