ወያኔ እና ቁንጫ --- ቁንጫ ተግድሎ አይልቅም : ከመደብ ላይ ስትጨርሰው አልጋላይ ይወጣል ካልጋላይ ስታጠፋው ከበጉረና ባሉ በጎች: በግድግዳ ጉድጓድ ባሉ ዐይጦች ፀጉር ዘሎ ይደበቃል።
ወያኔ እና ቁንጫ --- ቁንጫ ተግድሎ አይልቅም : ከመደብ ላይ ስትጨርሰው አልጋላይ ይወጣል ካልጋላይ ስታጠፋው ከበጉረና ባሉ በጎች: በግድግዳ ጉድጓድ ባሉ ዐይጦች ፀጉር ዘሎ ይደበቃል። ግን ቁጫ ነው እና ቤት አያስለቅቅም -- ወያኔም እንድሁ በከንቱ ይዘላል::