Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ፡ የአፍሪቃ አረንጓዴ ሃይል

Post by Horus » 05 Sep 2021, 18:02

በኢትዮጵያ ወታደር ይዋጋል፣ ገበሬ ያርሳል፣ ነጋዴ ይነግዳል፣ ሊቅ ያስባል፣ መሪ ይመራል፣ ተማሪ ይማላል ... እንከን ይለሹ የኢትዮጵያ ሰው! ኢትዮጵያ የዉሃ አምባ፣ አረንጓዴ ያፍሪካ ስልጣኔ ሞዴል !!


Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪቃ አረንጓዴ ሃይል

Post by Wedi » 05 Sep 2021, 18:08

ማፈርያ በለው!! ኢትዮጵያ እልም ባለ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ገባት ህዝብ እያለቀ እና በበርካታ መቶ ሺህ ተሚቆጠር ህዝብ ከመኖርያ ቤቱ ተፈናቅሎ የሚበለው አጥቶ እየሰቃየ ባለበት በአሁን ወቅት ይህ አሳፋኢ ሰው የግብርና ሚንስቴር ያውም በግብርና ሚስቴው ውስጥ የደን እና የድሩ አራዊት ዲፓርትመት የተባለ አነስተኛ ተቋም ሊሰራው ስለሚሰራው ትንሸ ነገር ሲያወራ ሰውየው ምን ያክል አሳፍሪ መሆኑን ያሳያል!!

ማፈርያ የሆነ ሰው ነው!!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪቃ አረንጓዴ ሃይል

Post by Wedi » 05 Sep 2021, 18:23

በአብይ አህመድ የተካደው የአማራ ህዝብ !! አብይ አህመድ የተባለ ሴረኛ እነዚህን በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሎ የወሎ የአማራ ወገኖቻችን አብይ አህመድ እየተከለው ያልው ችግኝ ያክልን እንኳ ክብር የለው!!

አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ ምኑ ነው??



Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪቃ አረንጓዴ ሃይል

Post by Horus » 05 Sep 2021, 21:11

wedi

የትግሬ ባንዳ መወራጨት ለታላቋ ኢትዮጵያ የግርጌ ማስታወሻ ነው። ገና ትረሳለህ! ምን ለማለት ነው የዳዳህ? ዛሬ በዚህ ሰዓትኮ 115 ሚሊዮን ህዝብ አዲስ አመት ሊያከብር በደስታ ሊፈነድቅ ግድብ ሊሰራ አገር ሊያሰፋ፣ አፍሪካን ሊመራ ያርሳል፣ ይተጋል !! የባንዳ ዘር ባንዳ ድራማውን ጨርሶ ባቅሙ ቁምጣ ይሰፋለታል!! ተከታተል !!!


Axumezana
Senior Member
Posts: 19180
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪቃ አረንጓዴ ሃይል

Post by Axumezana » 05 Sep 2021, 21:36

Abiy's one and only one interest is to consolidate his power. The green revolution was started by Meles and it has been under implementation for more than 15 years. However, Abiy pretends as if it is his brain child. He will also tell us same on the GERD that was initiated and completed 68% during TPLF/EPRDF time. Abiy's fruit over the last three years are civil war, economic collapse, destroying the image of Ethiopia, death, treason, never ending lie, division, high risk of disintegration of Ethiopia etc.

Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪቃ አረንጓዴ ሃይል

Post by Horus » 05 Sep 2021, 21:43

የትግሬ ባንዳ ኢትዮጵያ ጠል ሰርቶ ማይበላ የኢትዮጵያ አሰዳቢ፣ አሳፋሪ፣ የታላቁን እንከን የለሹን ወብ ሕዝብ አገር አስደፊ ... ይህችን አለም ያከበራት አገር ለማዋረድ 50 አመት ባክኖሰ የፈረሰ ካንሰር ... ታበቃላችሁ !!!!




Post Reply