Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ለጁንታው መድሃኒት እና መሳርያ እያቀረበ ያለው NGO!! የአብይ አህመድ መንግስት ደካማ ነው የምንለው በምክኛት ነው!!

Post by Wedi » 05 Sep 2021, 13:28

ለጁንታው መድሃኒት እና መሳርያ እያቀረበ ያለው NGO!! የአብይ አህመድ መንግስት ደካማ ነው የምንለው በምክንያት ነው!!
:cry:

Natnael Asmelash

በእንግሊዝ እና በሱዳን የኢትዮጲያ ኤምባሲ

በኢትዮጲያ EYES (Ethiopian Youth Education Support) በሚል ስም የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት፣ በኢትዮጲያ የመያድ ህግ ተቋቁሞ በበጎ አድራጊነት ስራውን ከመስራት ይልቅ፣ ለጁንታው የገንዘብ እና የመድሃኒት ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፣ የሱዳን መንገድ የተዘጋበት ጁንታው በዚህ በጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ እየተደረገለት ይገኛል።

በሱዳን ንፅሃን የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ ጦር ሜዳ እንዲሰለፉ የማነሳሳት ስራውን ሰርተዋል። በሱዳን ያለሄው የኢትዮጲያ ኤምባሲ እና በእንግሊዝ ያለሀው ኤምባሲ EYES (Ethiopian Youth Education Support) በድርጅቱ ላይ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ስራቹን ስሩ፣ ይህንን ተጨባጭ መረጃ ይዛጁ ህጋዊ እርምጃ ትወስዱ ዘንድ እንተህይቃለን።

Please wait, video is loading...