Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ተደመሰሰ : ደመሰስነው : ተደመሰሱ : ደመሰስናቸው

Post by Y3n3g3s3w » 31 Aug 2021, 15:00

መደምሰስ የሚለው ቃል በጣም ገኖ የወጣው ሸኔ ከሚባለው የኦግ አካል ወይም ክፋይ መመስረትን ተከትሎ የኦሮሚያ የፀጥታ አካላት: ልዩ ኃይል; ፖሊስ በቡድኑ ላይ በየጊዜው የሚወስዱትን እንርምጃ በሚገልፁበት ግዜ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ በመሃሉ ሸኔ ጠፍቶ ይሆን ወይም የኦሮሚያ ፀጥታ ደመሰስኩ ያለዉ ቁጥር ከተፈጠረው ሸኔ በልጦ ይሆን ምክንያቱ በግልፅ ባልታወቀ ሁኔታ ይሄው ቃል ደብዛው ጠፍቶ ሳለ በቅርቡ በተፈጠረው የሰሜኑ ጦርነት አሸባሪው ወያኔ ይሄንኑ ቃል ኤክስፖነንሺያሊ(exponentially) አባዝቶ ይሄን ያህል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ደመሰስኩት ሲል ከቆየ በሁላ አንድ መደመር የሚችል የሂሳብ ጠበብት ወያኔ መክሯቸዉ ወይም ተገኝቶ ይመስለኛል(ምክንያቱም በወያኔ የተደመሰሰዉ የኢትዮጵያ ሰራዊት ድምር ሀገሪቷ ካላት አጠቃላይ ሰራዊት ስለበለጠ) ቃሉን እርግፍ አርገዉ ትተው ኤክስተርምኔት (exterminate) በሚለዉ የእንግሊዘኛ ቃል ተክተዉ እየተጠቀሙበት ሳለ አሁን ደሞ እንደገና አገርሽቶበት የኦሮሚያው ፀጥታ አካላት መደምሰስ ጀምረዋል

አሁን የፈራሁት ይሄ መደምሰ የሚባል በሽታ ወደ አማራና መከላከያ ዉስጥም እንዳይገባ ነው::
እዛ ከገባ የሚወጣ አይመስለኝም:: በተለይ መከላከያ::
ባለፈው አንዱ ያማራ ክልል ፀጥታ ኃላፊ በዚህ ገቡ በዚህ ወጡ እያለ በሴልፎን ማን አለብኝ ሳይል ለወያኔዎቹ ሲያበለብለዉ ሰምተን የል …

TheManWhoSawTomorrow