-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47699
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ጎንደር ወገራ ህውሃት ገባ ! እንቃሽ ተያዘ | ታዋቂ ፋኖዎች ሞተው ጎንደር ለቅሶ ሆኗል | ቀልማዳ ሚካኤል ጦርነት ዘናጎዴ ቦዛ ተያዙ
ስንት ሀሽሽ ብስኩት ነው ምሣህን የበላኸው? hahahaha ለምን የትግሬን ወጣት እና ሕፃናት በከንቱ ታስጨርሳላችሁ? የወያኔ ጦር በቃ ጨው ተጭና ባህር ውስጥ የገባች አህያ ማለት ነው። አህያዋም ትሞታለች ፤ ጨውም ሟሙቶ ውሃ ሆኖ ይቀራል። ያለቀ ውጊያ ነው - ያልተጨረሳው ምላሳችሁ ብቻ ነው።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ጎንደር ወገራ ህውሃት ገባ ! እንቃሽ ተያዘ | ታዋቂ ፋኖዎች ሞተው ጎንደር ለቅሶ ሆኗል | ቀልማዳ ሚካኤል ጦርነት ዘናጎዴ ቦዛ ተያዙ
ወያኔዎች የፈለገ ማምለጫ ቢያጡ እንዴት ወደ ወገራ እንቃሽ ይሄዳሉ? እንዴት ወደ ቆላ ወገራ ለመደበቅ ይሄዳሉ? ቀይ ስህተት!
እነ ማን ጋር እንደሆነ አውቃችሁታል? ከነ መሳፍንት፣ ከነ ምስጋናው ቀዬ እኮ ነው!
እነ ማን ጋር እንደሆነ አውቃችሁታል? ከነ መሳፍንት፣ ከነ ምስጋናው ቀዬ እኮ ነው!