Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ሴኔጋላዊ የኢዜማ አባል ሆነ

Post by Thomas H » 22 Aug 2021, 14:20

ኢዜማ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ ሴኔጋል ውስጥም አለ

ሴኒጋላዊው ሙሴ የገባውን ቃል ሳይፈፅም ቀረ!
ማርቦታ ኮንካዳ የሚባለው ግለሰብ ሰሞንን ባስተላለፈዉ መረጃ እንደ ነብዩ ሙሴ ባህሩን ለሁለት ከፍየ የአፍሪካን ህዝብ ወደአውሮፓ እንዲገባ አረጋለዉ በማለት ትንቢቱን የተናገረ ሲሆን
የተናገረዉ ቃል ያመኑ በ ሺዎች የሚቆጠሩ የሴኒጋል ወጣቶች ወደአውሮፓ የሚያቋርጠውን የባህር ዳርቻ ላይ ቁሳቁሶቻቸዉን ይዘዉ ቢገኙም ነብዩ ግን በስፍራው ሊገኝ አልቻለም። በወቅቱ ግለሰቡ በሴኒጋል አየር ማረፊያ air port ውስጥ ምሳዉን እየበላ እንደነበርም ታውቋል።