Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 22 Aug 2021, 10:26
1.ከእንግዲህ ቀሚስ እንጂ ሱሪ እንዳያደርግ
2.ቁጭ ብሎ እንጂ ቆሞ ሽንቱን እንዳይሸና ተወስኖበታል
አንድ ሰው እንዴት ሁለት ግዜ ይማረካል ?
ሻምበል አምበርብር ድጋሚ ተማረከ። እዳጋ ሓሙስ ( ትግራይ) ተማርኮ በምህረት ተለቆ ነበር። አሁን በድጋሚ ሠራዊት መርቶ መርሳ (አማራ ክልል) በድጋሚ ተማረከ።

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 22 Aug 2021, 13:57
ሻምበል እንዳለ ማንደፍሮ ይናገራል እስኪ አዳምጡት
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 22 Aug 2021, 14:43
VOTE VOTE VOTE VOTE ...ከላይ ያለው ወይስ ከታች ያለው ምሥል ነው የኢትዮጵያ መከላከያን የሚያሳየው ?
የእኔ መልስ ከታች ያለው ምሥል ነው የኢትዮጵያ መከላከያን የሚያሳየው
