Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ
5h ·
#ትኩረት ለመተከል ዞን ለድባጢ ወርዳ ህዝብ!
በዚህ ሰዓት ህዝቡ ከጉሙዝ ነፃ አውጪ ድርጅት ጋር ከፍተኛ ተኩስ ላይ ነው! በቂ የመከላከያ ሀይል የለም ህዝቡ ተኩሱን ነብሱን ለማዳን ሲል ተቀላቅሏል ይሁን እንጅ በቂ የሆነ የጦር መሳርያ የለለው ህዝብ ነው እባካችሁ መረጃውን ሸር እያደረጋችሁ በአቅራቢያው የሚገኝ የአማራም ሆነ የክልሉ የመከላከያ እና ልዩ ሀይል በፍጥነት ሊደርስላቸው ይገባል!