Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

ልዩ መረጃ‼️ የህወሓቱ ሌ/ኮሎኔል ገ/ህይወት ገ/አላፍ ከጋሳይ ግንባር የወገን ጦር መድረሻ ሲያሳጣው እጁን ለመመላክያ ሰራዊት ሰጥቷል::

Post by ethioscience » 21 Aug 2021, 02:51

Source NM:
ልዩ መረጃ‼️

#Ethiopia : የህወሓቱ ሌ/ኮሎኔል ገ/ህይወት ገ/አላፍ ከጋሳይ ግንባር የወገን ጦር መድረሻ ሲያሳጣው እጁን ለመመላክያ ሰራዊት ሰጥቷል:: ሌ/ኮረኔል ገ/ህይወት 4 የተለያዩ መታወቂያዎችን በተደደገበት ፍተሻ የተያዘበት ሲሆን በተጨማሪም በአሽሽ ተለውሶ የተጋገረ ብስኩቶችንም ይዞ ተገኝተዋል። ሎ/ኮረኔል ገ/ህይወት በርከት ያሉ የባንክ አካውንቶችም እንደያዘ ተረጋግጧል:: ኮሎኔሉ በተደረገላቸው ቃለ መጠይቅ ጦራቸው እንደተበተነ ተስፋ እንደቆረጡ ስርዓት የማፍረስ ተልዕኮ እንደያዙ ይናገራሉ።