ጀግናው የትግራይ ሠራዊት አመሻሹ ደባርቅ ገብቷል። ሠራዊቱ ጥርት ያለ ዓላማ አለው። ጠላቱ የታወቀ ነው። ዓላማው ከተማና ገጠርን መቆጣጠር ሳይሆን በትግራይ ላይ ከኢሳይያስ ጋር ተባብሮ የማይረሳ ግፍ ሰርቶ እየሸሸ የሚገኘው የአብይ አህመድ ሠራዊት እና ተባባሪዎቹ በገቡበት ገብቶ ደምስሶ ወይ ይዞ ወደ ሕግ ማቅረብ ነው።
የትግራይ ሠራዊት ጠላትን ተከትሎ ወደ ጎንደር ጉዞ እያደረገ ስላለ የጎንደር አባቶች እና እናቶች ልጆቻቸውን መምከር አለባቸው። የጎንደር ሕዝብ ከወልዲያ እና ሌሎች ከተሞች ተምሮ ቤቱ በመቀመጥ ንብረቱና ቤተሰቡ መጠበቅ ይኖርበታል።
''ገጀራ ይዘህ ውጣ'' ስትባል ''ገጀራ ታንክን አይመክትም'' በላቸው።
Re: አስደሳች ዜና: ከትግራይ መከላከያ ለጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የተሰጠ ማሳሰቢያ
MUST LISTEN
Please wait, video is loading...
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: አስደሳች ዜና: ከትግራይ መከላከያ ለጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የተሰጠ ማሳሰቢያ
[/color]Moron Thomas ችግሩ እነዚህ አጋሜ ዘመዶችህ አይወጡም ይህ ሰልፊ የመጨረሻቸው ይሆናል …እመነኝ



