የህወሓት ዓላማ እና ስትራቴጂ ተመሣሣይ ናቸው። በእርግጥ ይህ የሽብር ቡድን በዕቅድ እና መርህ የሚመራ ሆኖ ሳይሆን ያሉት አማራጮች ውስን ስለሆኑ ነው። በመሆኑም እነዚህን አማራጮች ተግባራዊ የሚያደርግባቸው ስትራቴጂዎች በግልጽ ተለይተው ሊታወቁ የሚችሉ ናቸው። ችግሩ ያለው እኛም ሆንን የፌደራሉ መንግስት እነዚህን አማራጮች በጥሞና አላጤናቸውም። ስለዚህ ወያኔ ተመሣሣይ ግብ ለማሳካት በአንድ መንገድ እየሄደ ጁንታውን ወጥመድ ውስጥ ማስገባት አልቻልንም። እኔም የገባኝ ከወር በፊት የህወሓት ዓላማ እና የጦርነት ስትራቴጂዎች በሚል #የኔታ_ትንታኔ ላይ ያቀረብኩትን ዶክመንት ተመልሼ ስመለከት ነው። ወያኔ እያደረገ ያለው፣ የሚከተለው መንገድ ከዚህ ቀደም በዝርዝር የተናገርኩትን ነው። የተለየው ነገር የሽብር ቡድኑ በወልዲያ በኩል መጥቶ ጉና ተራራ ላይ መውጣት እና በወልቃይት ግንባር ያለውን ሰራዊት በቆረጣ ከኋላ ጥቃት ለመሰንዘር ይሞክራል ብዬ አልጠበቅኩም። ያም ሆኖ ግን ህወሓት የሚከተለው የጦር ስትራቴጂ ቆረጣ እና ፕሮፓጋንዳ መሆኑን መጥቀሴ አይዘነጋም። በአጠቃላይ የመከላከያ ሰራዊቱ የወልዲያን ከተማ ከለቀቀ የወያኔ ታጣቂዎች በምስራቅ በኩል ድሬዳዋ፣ በምዕራብ በኩል ደግሞ ዳንሻ ሊደርሱ ይችላሉ። "ጉድ መፃኢ" ማለት ይሄኔ ነው። ወልዲያ እና ጉና ተራራ ላይ መወጠር የሞት ሽረት ጉዳይ ነው። "ኢትዮጵያ ወይም ሞት" ማለት ዛሬ ነው!
የመከላከያ ሰራዊቱ የወልዲያን ከተማ ከለቀቀ የወያኔ ታጣቂዎች በምስራቅ በኩል ድሬዳዋ፣ በምዕራብ በኩል ደግሞ ዳንሻ ሊደርሱ ይችላሉ። "ጉድ መፃኢ" ማለት ይሄኔ ነው
Seyoum Teshome: