Please wait, video is loading...
የጀግኖቹ የባለሽርጣሞች የጦርነት ገድል!! ከጉራ ወርቄ ግንባር!!
የጀግኖቹ የባለሽርጣሞች የጦርነት ገድል!! ከጉራ ወርቄ ግንባር!!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የጀግኖቹ የባለሽርጣሞች የጦርነት ገድል!! ከጉራ ወርቄ ግንባር!!
ህዝባዊ ጦርነት ብለው ጀምረዋል ፥ በህዝባዊ ጦር ወገብዛላው ይቆረጣል። ተስፋ ቆርጦ የሚቅበዘበዝ ሃይል በማያዉቀው ቦታ ገብቶ ኣፈር እየቃመ ነው። ገና ዋናው ዉጊያ ሳይጀመር ትህነግ ባዶውን ቀርቱኣል። ይብላኝ ለትግራይ እናቶች!! ባህላዊ ጨዋታው እስደማሚ ነው።እንዲህ ያለ ዉርደት በዘራችሁም አይድረስ ነበር ያሉት ጀነራል ብርሃኑ ጁላ?
