-
EwnetYashenifal
- Member
- Posts: 1701
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
በዚህ ወቅት፥ መንግሥትን መውቀስ አልፈልግም፤ ግን ዓቢይ ሃይማናት ያላችሁ "ወደ ሰማይ የምታንጋጥጡ" ማለቱ፥ አሳፋሪና ሰውዬው አብዷል እንዴ የሚያሰኝ ነው።