Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37210
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

ሶማሊ ክልል ፕ/ዝ ሙስጠፋ: አሸባሪው ህወሃት ሃገር የማፍረስ ብቃት ዬለውም:--ሶማል ክልል በሺዎች የሚቆጠሩ ክልል ፋጥኖ ደራሽ ሃይሎች ተመረቀዎል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 08 Aug 2021, 08:16

Natnael Mekonnen
tSalpocns1hored ·
#Ethiopia : በሺዎች የሚቆጠሩ ጀግኖች የሶማሌ ክልል ፋጥኖ ደራሽ ሃይሎች ዛሬ ተመረቀዎል የሃገራቸውን ዳር ድንበር ከማንኝውም የአሸባሪ ጥቃት ለመጠበቅ ዝግጁ ናቸው::